አዲስ ዘመን ሰኞ ሚያዚያ 6 ቀን 2017ዓ.ም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ከCDC Project የኤች አይ ቪ/ኤድስ
ምርመራ እና ህክምና አገልግሎትን ለማጠናከር የተለያዩ የህክምና ግብዓቶችን ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥዎች
ዝርዝር :
1. Cervical Ca consumable supplies
1.1. Surgical glove 7.5 box of 50 pairs)
1.2. 70-90% Alcohol lliter-vol bottle
1.3. Sanitary pad (Modes)
1.4 Acetic acid 99.5% 1-liter vol bottles
Supplies needed to support HIV and NCD integration
2.1. BP apparatus (Pediatrics)
2.2. BP apparatus (Adult)
2.3. Glucometer with strips
2.4. Stethoscope (Pediatrics)
2.5. Stethoscope (Adult)
2.6. Weighting scale with BMI TURLARA
2.7. Measuring board
2.8. Urine dipstick pack of 3
2.9. Additional strips of two
3. Supplies needed for laboratory services
3.1. EDTA tube of 100 Pack
3.2. Nunc tube 1.8ml /Tapered pack of 1000/
3.3. Digital Thermometer for refrigerators nut
3.4. Labelling marker
4. VMMC drugs, consumable supplies and required materials
4.1.2% lidocaine without adrenaline of 20ml, 10 vials
4.2. TTC skin ointment
4.3. Ibuprofen 400mg 10x10
4.4. Normal Saline
4.5. Disposable Glove of 100 Pcs
4.6. Chromic cut gut or Vicryl (19mm, 3/8 circle reverse-cutting
needle)
4.7. Alcohol 70% of 1000ml
4.8. Sodium Hypochlorite/Bleach/ of 800ml
4.9. Hand Soap liquid, 500ml
4.10. Multipurpose liquid soap, 5 liters
4.11. Powder Soap of 5kg
4.12. Sterile gauze 10cm*10cm of 10
4.13. Adhesive plasters 7.5cm x 5m
4.14. Providence Iodine 1000ml
4.15. Dry cell batteries for megaphones big
4.16. Dry cell batteries medium
4.17. Dry cell batteries small
4.18.UHU
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ህጋዊ ማስረጃ በማሟላት
መወዳደር የምትችሉ ሲሆን፡-
ተጫራቾች በሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
1 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ TIN/ ማቅረብ የሚችል፣
2. የተጨማሪ እሴት/ VAፐ/ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
3. የዘመኑ ግብር ስለመክፈላቸውና
4. በጨረታ እንዲሳተፉ የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ከአገር ውስጥ ገቢዎች ባለስልጣን ወይም ከገቢዎች ጽ/ቤት
ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
5. በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የሚያሳይ ማስረጃ የሚገልጽ ደብዳቤ የሁሉም ሰነዶች
የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፓስታ ተደርጎ
‹‹ ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል›› እና ‹ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ›› ተብሎ መለየት የሚኖርበት ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ፋይናንሻል ሰነዱም
አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ ‹‹ ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ፋይንሻል
ሰነድ ኮፒ›› ተብሎ መለየት ይኖርበታል፡፡ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ በ16ኛው የስራ ቀን እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ አስገብተው በዚሁ ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
ባሉበት በክልሉ ጤና ቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000/ሃያ ሺህ/ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ
ላይ ያልተመሰረተ /ባንክ ጋራንት ወይም ከታወቀ ባንክ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ
ሰዓት በጤና ቢሮ ግዥ የሥራ ክፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 1000.00/አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል
መግዛት ይችላሉ፡፡
9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በጨረታ
ሰነዱ ላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917318857/0475510537
የጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ