Tenders

Reset

    


1. የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት አፈ/ከሳሽ እና አፈ/ተከሳሾች መካከል ባለው የአፈፃፀም ጉዳይ የሆነ ቤት እና ቦታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-303225Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-03-27 (2 months ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

2. የከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የውርስ ሀብት ከፍፍል የአፈፃፀም ጉዳይ የሆነ ቤትና ይዞታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-304203Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-04-14 (1 month ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

3. ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

Status: Paid Code: AFRO-304386Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-04-16 (4 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

4. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት እንድ ለሰለዋ መካከለኛና አንደኛ ደ/ት/ቤት 1 ብሎክ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል mhm/፣ 1 ብሎክ የወንዶች መጽደጃ ቤት፣ 1 ብሎክ የሴቶች መጸደጃ ቤትና፤ሁለት ለአባሬ 1ኛ ደ/ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ(mhm) አገልግሎት የሚውል ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-304402Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-04-17 (4 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

5. የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ስራዎች ለተለያዩ ሴክተ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ለደረጃ 9(ዘጠኝ) ለተደራጁ ማህበራት ብቻ የሚጋብዝ የአቱ ት/ቤት የመማሪ ክፍሎች ግንባታ፣ የሸዋ በር ት/ቤት የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ፣ የቡታጅራ ከተማ የምክር ቤት አጥር ግንባታ፣ የሴራና የባህል አዳራሽ ግንባታ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Status: Paid Code: AFRO-304471Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-04-17 (4 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

6. በምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳዮች ፈጻሚ ቡድን ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-304682Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2025-04-23 (3 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

7. የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-304866Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-04-28 (3 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

8. የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይገልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-304936Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-04-29 (2 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

9. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አላቂ የቢሮ ጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-304970Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2025-04-30 (2 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

10. ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር የደህንነት ካሜራዎችንና ተጓዳኝ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-305002Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-04-30 (2 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

11. በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት የታሸገ ፓስቸራይዝድ ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-305058Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-05-02 (2 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed

12. በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዓመት መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-305103Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2025-05-02 (2 weeks ago) Deadline: 2025-05-16 ( Ends today ) 100% lapsed
Showing 1 to 12 of 200