25 October 2025 - 10:41
New በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የጽሕፈት መሣሪያዎች፤ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ የአደጋ መከላከያና የጤና መጠበቂያ እቃዎች፣ የፕሪንተር የፎቶ ኮፒ እና የጄኔሬተር ሰርቪስና ጥገና ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ግማሽ ሌትር ውሃ እና ቆሎ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Code: AFRO-314867Published: 25-Oct-2025 (13 hours ago)
Deadline: 07-Nov-2025 (13 days left)
Read more