New 1. የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፣በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ እና በሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ቱላ ክፈለ ከተማ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
Code: AFRO-330488Language: Amharic
Region: Sidama Region
Published: 15-Jul-2026 (8 minutes ago)
Deadline: 26-Jul-2026 (11 days left)
0.0% lapsed