አዲስ ዘመን ማክሰኞ መጋቢት 23 ቀን 2017ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2017
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት
ቤት የ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች ያሉትን የእድሳት ስራዎች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 -የእድሳት ሥራ፣
ሎት 2- የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት እቃዎች፣
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።
3. ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
4. በአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው።
5. ናሙና ለሚጠይቁ እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
6. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች የአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒዩ የውል ማስከበሪያ
ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. በእድሳት ዘርፉ ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ጥሩ የአፈፃፀም ደብዳቤ ቢኖረው ይመረጣል።
8. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO በየሎቱ የሚቀርብ ሲሆን
ለሎት 1 ብር 5000 አምስት ሺህ ብር/ ፡፡
ለሎት 2 ብር 500 /አምስት መቶ ብር /ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በመሙላት ዘወትር
የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
10 የጨረታ ሰነዱ ኦርጅናሉ ለብቻ እና ኮፒው ለብቻ ተለይቶ በሁለት በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
11 የሚከፈተው ኮፒው ስለሆነ ማንኛውም ማስረጃ ሲፒኦ ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉት ሰነዶች ጨረታ ሰነዱ ውስጥ
ተጨምሮ መመለስ አለበት።
12.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃዎች ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው ካላቀረቡ
ጨረታው የማትሳተፉ መሆኑን እናሳውቃለን።
13.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ
የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሰነዱ መውሰድ ይችላሉ።
14 ጨረታው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም
ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል የበአልም ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ይዘዋወራል።
15. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ
ነው::
አድራሻ፡- ካዛንቺስ ንግድ ባንክ ወረድ ብሎ ልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት
ማሳሰቢያ: ማንኛውም ተጫራቾች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-551-8669 ይደውሉ።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የልቤ ፋና ቅድመ መደበኛ አንደኛና
መካከለኛ ደረጃ ፍ/ቤት