ሪፖርተር እሁድ መጋቢት 21 ቀን 2017ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
Document No IMS/OF/HRAD/055
የጥገና አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል ለዚሁ
አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጥገና የሚሠሩ ጋራዦች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
- Engine Overhauling and Related Parts Testing and
Manufacturing
-Manufacturing Different Size Bushing, Shaft, Pin,
Rethreading Bolts Etc.
-Cutting, Bending and Hollowing Different Size Sheet Metal
- Equipment Diagnosis Using Different Types of Software (ET,
OBD2, Star)
- Repairing and Replacing Different Types of Hydraulic
Pistons
-Rebounding Brake Lining, Brake Pad and Clutch
-Testing and Repairing Fuel Injection Pump and Fuel Nozzle
-Radiator Repair or Replace
- Turbocharger Part Repair or Replace
-Rewinding Different Size Electrical Motors
-Repairing Brake Chamber
- Hydraulic Hose Repair or Replace
- AC gas charge
- Head Light Cleaning
- Body Maintenances and Paint
- Tire and alignment and balance
- Tapestry/Upholstery
የሚሰጥ የጥገና ጋራዥ አገልግሎት ይፈልጋል፡
ስለሆነም በጨረታው ስመወዳደር የሚፈልጉ የጥገና ጋራዦች፣
1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
2. ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መስያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፣
3. ዝርዝር የጨረታ መመሪያ መረጃው በጨረታ ሰነዱ ላይ ተቀምጧል፡፡
4 ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈስጉና ቅድመ ሁኔታዎችን የምታሟሉ ተጫራቾቾ ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ብር
115 (አንድ መቶ አስራ አምስት) በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመገዛት መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
5. ጨረታጡ ከመጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም 2:30 እስከ መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት
ፀንቶ ይቆያስ፡፡ ጨረታው በአስቱ ማስትም መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም 9፡30 ላይ ሲከፈት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
መሳተፍ ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኢንቨሎኘ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምር ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በዋናው መ/ቤት በሚገኘው ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ እና የፋይናንሻል ኘሮፖዛላቸው በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋስ፣
8. ኩባንያው የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ በሙሉ ወይም በከፊስ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻ፡
-ከኢምፔሪያል አደባባይ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ቀስም ፋብሪካ ጀርባ ባለው ዋናው መ/ቤት በመቅረብ
ጨረታውን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ስልክ ቁጥር (፦0116-62-03-57/ 0116-18-94-85