አዲስ ዘመን ሰኞ መጋቢት 29 ቀን 2017ዓ.ም
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ተሳኮ/ፋ/ዐዐ1/2017/2025
1.አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ በሎት 1:ለኮሌጁ ማህበረሰብ የሻይና የጀበና
ቡና እንዲሁም የቁርስ አገልግሎት የሚሰጥ ቦታ ኪራይ አገልግሎት ሎት2፦የተማሪዎች መዝናኛ ሻይ ቤት ኪራይ አገልግሎት በብሄራዊ ግልጽ
ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
2.አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ከላይ የተጠቀሰውን በሎት : ለኮሌጁ ማህበረሰብ
የሻይና የጀበና ቡና እንዲሁም የቁርስ አገልግሎት ኪራይ ሎት 2፦የተማሪዎች መዝናኛ ሻይ ቤት ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ፍላጎት ያላቸውን
ተጫራቾች ታሽጎ ማህተም ባለው ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ግዥ ክፍል
እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ፡፡
3 ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግሥት ጨረታ አዋጅ በተገለጸው በብሄራዊ
ግልጽ ጨረታ ሥነ ሥርዓት መሠረት በሎት 1:- ለኮሌጁ ማህበረሰብ የሻይና የጀበና ቡና እንዲሁም የቁርስ አገልግሎት ኪራይ በሎት
2፦የተማሪዎች መዝናኛ ሻይ ቤት ኪራይ አገልግሎት የሚከናወነው ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ሆኖ ፡
-ከስራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ
-የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት
-የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፍኬት
-የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልጽና በማንኛውም የመንግስት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ጨረታው ከመከፈቱ
ቀን በፊት ከገቢዎችና ጉምሩክ የተሰጠ ወቅታዊ ደብዳቤ (Tax clearance)
-በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ
ኮፒ
-የተፈረመ እና ማህተም ያለው የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የተገባበት ቅጽ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
4.ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በሎት : ለኮሌጁ ማህበረሰብ የሻይና የጀበና ቡና እንዲሁም የቁርስ አገልግሎት
ኪራይ በሎት 2፦የተማሪዎች መዝናኛ ሻይ ቤት ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በቁጥር
8 ‹‹ለ›› በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡ ጥቃቅን እና አነስተኛ
ተቋማት ካደራጃቸው አካል የሚሰጣቸውን ደብዳቤ በማቅረብ በነፃ መውሰድ ይችላሉ::
5.ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 8 ‹‹ለ›› በተገለጸው አድራሻ በሎት : ለኮሌጁ ማህበረሰብ የሻይና
የጀበና ቡና እንዲሁም የቁርስ አገልግሎት ኪራይ በሎት 2፦የተማሪዎች መዝናኛ ሻይ ቤት ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ሚያዝያ 16 ከቀኑ
በ8፡00 ሰዓት ወይም ከዚህ ቀን በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6.ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
፦ ሎት፡ 7,000.00/ ሰባት ሺ ብር /በ ሎት2፡-15,000/አስራ አምስት ሺ ብር/ በሲፒኦ ወይም በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ
ሆኖ ለሶስት ወር የሚቆይ የባንክ ዋስትና አያይዘው ያቀርባሉ፡፡
7. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 8 ‹‹ሐ›› በተገለጸው አድራሻ ሚያዝያ 6 ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት
ጨረታው ይከፈታል፡፡
8.ሀ/ ሰነዶቹ የወጣበት አድራሻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ግዥ ቡድን
ቢሮ ቁጥር 1
ለ/ ጨረታው የሚቀርብበት አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ግዥቡድ
ቢሮ ቁጥር
ሐ/ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ግዥ ቡድን
ቢሮ ቁጥር 2
9. የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሣይንስ ኮሌጅ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ
መብት አለው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፡-
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ግዥ
ክፍል ስልክ ቁጥር +25111223615
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ