አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ
አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
|
ተ.ቁ
|
የዕቃው
አይነት
|
መለኪያ
|
የጨረታ
ማስከበሪያ
በብር
|
ለጨረታ
የቀረበ
የአንዱ
ዋጋ
|
|
1
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ ዓይነት የሴቶች ተንጠልጣይ ቦርሳ(DISPOSED CABINE CREW
HANDBAGS)
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
2
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የአውሮፕላን ምንጣፎች(DISPOSED FRAGEMENTED A/C
CARPET)
|
በቁጥር
|
200,000.00
|
|
|
3
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ ኮምፒውተሮች (System Unit)
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
4
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ሞኒተሮች (Monitors)
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
5
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ኪይቦርድ(Keyboards
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
6
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ዩፒኤስ ከነባትሪው (uPS)
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
7
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ማውዝ (Mouse)
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
8
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት ፕሪንተሮች
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
9
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት አይአር ፕሪንተሮች (ER thermal printer)
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
10
|
ገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ ዓይነት ኔትዎርከ ኬብሎች(used Network cables)
|
በኪሎ
|
50,000.00
|
|
|
11
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ገመዶች(used power cables
|
በኪሎ
|
50,000.00
|
|
|
12
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ ፈርኒቸሮች
|
በኪሎ
|
200,000.00
|
|
|
13
|
የሽንት
ቤት መቀመጫ(Old Type Water Closet/WC)
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
14
|
አገልግሎት
ላይ ያልዋለ ቴሌክስ ሮል/ Telex Roll
|
በቁጥር
|
50,000.00
|
|
|
15
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ ዓይነት መፍቻዎች(DIFFERENT TOOLS)
|
በኪሎ
|
100,000.00
|
|
|
16
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የኩሽና እቃዎች (Kitchen Materials
|
በኪሎ
|
200,000.00
|
|
|
17
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት ጀነሬተሮች
|
በቁጥር
|
200,000.00
|
|
|
17.1
|
Split
case fire pump driven by a diesel generator
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
17.2
|
6BT5-9-G2
Dale Power System Generator
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
17.3
|
A.C
Generator LEROY-SOMER
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
17.4
|
Perkins
Generator
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
18
|
አገልግሎት
ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት ማሽኖች
|
በቁጥር
|
|
|
|
18.1
|
Washing
machine
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
18.2
|
Old
type industrial boiler
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
18.3
|
Bench
Lath Machine
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
|
18.4
|
Sheet
Metal Shearing Machine (ROPER WHITNEY PEXTO
|
በቁጥር
|
100,000.00
|
|
በሐራጅ የሚሸጡ
የተለያዩ አልባሳት፣ኤሌክትሮኒክስ ክትሮኒክስ ፡፣ ሞባይሎች ፣ላፕቶፖች፣ ካሜራዎች ወዘተ ዕቃዎች ጨረታ ከጥር 20/2018 ዓ.ም
ጀምሮ ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ቦሌ በሚገኘው የኤርፖርቶች ህንጻ ውስጥ በግልፅ የጨረታ ሂደት የምናከናውን ይሆናል::
ማሳሰቢያ
ሀ) በጨረታው
መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለመግዛት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአቅራቢያቸው ከሚገኝ
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ብር 60.00 (ስድስት መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 ለኢትዮጵያ
አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር WMNA/C &SAT001/2018 በሚል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
ለ) በማናቸውም
ግዜ የጨረታ ሰነድ የዋጋ መግለጫ ላይ የሚገለፀው ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የታክስ እና ሌሎች ማናቸውንም አይነት አስፈላጊ ክፍያዎችን
አያካትትም፤ ማናቸውንም የቫት፤ የታክስ እና ሌሎች አስፈላጊ ክፍያዎችን በሙሉ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል፤
ሐ) ተጫራቾች
የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኦሪጅናል (Deposit slip) በመያዝ የጨረታ ሠነዱን የካቲት 2,2018 ዓ/ም እና የካቲት
3,2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሁም ከሰዓት 07:00 እስከ 10:00 ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ግሩፕ የዋና መስሪያ ቤት መግቢያ በር ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
መ) ተጫራቾች
የዕቃዎቹን ናሙና የካቲት 5,2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 እንዲሁም ከሰዓት 08:00 እስከ 10:00 ባለው ግዜ
በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በቡልቡላ በር በኩል በአካል በመገኘት መመልከት/መጎብኘት ይችላሉ።
ሠ) ተጫራቾች
ከላይ በሰንጠረዡ ላይ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የዕቃዎች አይነት የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ /BID Bond) በባንክ የገንዘብ
ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ በቅድሚያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ለጨረታው ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይቻልም፡፡
ረ) ጨረታው
የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 6,2018 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡ 00 ሰዓት ላይ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ
አየር መንገድ ግሩፕ የዋና መስሪያ ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይሆናል የጨረታው አሸናፊም በዚሁ ሰዓት ተጫራቾች ባሉበት ወዲያውኑ ተለይቶ
ይታወቃል።ተጫራቾች በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 4፡30 ሠነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት የተጠቀሰውን
የጨረታ ማስከበሪያ (bid bond) የሚገዙበትን ዋጋ ከሞሉበት የጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
ሰ) በትክክል
የማይነበብ ፣ያልታሸገ ፖስታ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ማሰያዣ (CPO) የሚያስገቡት
ሠነድ ውስጥ ካልተካተተ ሠነዱ ውድቅ ይደረጋል። በድርጅቱ የውስጥ አሠራር መሠረት የሽያጭ ውል የሚደረግባቸው ከመጋቢ
ሸ ከተራ ቁጥር
1 እስከ 7 ላይ ላሉት 8, 2018(March 17,2026) በኋላ ሲሆን ድርጅቱ ዕቃዎቹ በሚጠራቀሙበት ጊዜ ሲያሳውቅ ክምችቱን
በ3 የሥራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው እንዲሁም ከተ/ቁ 8 እስከ 19 ለተዘረዘሩት ዕቃዎች የጨረታው በኋላ በሶሎት
(3) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ገቢ በማድረግ አሸናፊ እቃዎቹን እንዲያነሳ ከተነገረው እቃዉን የማንሳት ግዴታ አለባቸዉ::
ቀ) ከተራ
ቁጥር '3' ለተገለጹት የዕቃ ዓይነቶች ለሚጫረቱ ተጫራቾች በአዋጅ ቁጥር 1090/2010 እንዲሁም በደንብ ቁጥር 425/2010
መሰረት ከሚመለከተው የኢፌዴሪ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አካባቢን በማይበል መንገድ የሚጠቀሙ መሆኑን የሚገልፅ ሰርተፍኬት እና
የታደሰ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
በ) ተጫራቾች
የጨረታ ሰነድ ሊገዙ በሚመጡበት ጊዜ ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች።
1, የታደሠ
ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (2018 ዓ/ም) (ለተዘረዘሩት ሁሉም የዕቃ ዓይቶች)።
2. ከተራ
ቁጥር 2 እስከ 8 እንዲሁም ከተራ ቁጥር 17-18 ለተዘረዘሩት ዕቃዎች የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሠርተፊኬት ሠነዱን በሚያስገቡበት
ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ይህ ካልሆነ ሠነዱ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ይደረጋል
3. ከተራ
ቁጥር 3 እስከ 1 ለተዘረዘሩት ዕቃዎች የአካባቢ ጥበቃ ሴርተፊኬት ሠነዱን በሚያስገቡበት ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ይህ ካልሆነ
ሠነዱ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ይደረጋል::
4. ማንነታቸውን
የሚገልፅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፓስፖርት ወይንም የታደሰ መንጃፈቃድ ማምጣት ይኖርባቸዋል። (ለተዘረዘሩት ሁሉም የዕቃ ዓይነቶች)::
የተጠቀሱትን መረጃዎች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን የጨረታ ሠነድ በሚገዙበት ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ይህን ለማያሟላ ማንኛውም ተጫራች
ሠላፎ የማንሸጥ መሆናችንን እንገልጻለን፡፡
ተ) ተጫራቹ
ህጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት በሚሆንበት በጨረታው ለመሳተፍ የቀረበው የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ መሆኑን የሚያስረዳ ሰነድ (በሚመለከተው
አካል የተመዘገበና የጸደቀ የመመስረቻ ፅሁፍ እና ወይም ቃለ ጉባኤ) እና የድርጅቱን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።
ቸ) የጨረታው
አሸናፊ ባቀረበው ዋጋ መሰረት በጨረታ ማስታወቂያው ወይም በውሉ በተቀጣው የግዜ ገደብ ውስጥ እቃውን ባይወስድሃባያነሳ፤ ክፍያ ባይፈጽም፣
(ውል በሚያስፈልግበት ግዜ ውል ለመፈጸም ፈቃደኛ ባይሆን) ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለድርጅቱ
ገቢ ሆኖ ጨረታው ወዲያውኑ ይሰረዛል፤ እንዲሁም ጨረታው በድጋሚ በሚወጣበት ወቅት የዋጋ ልዩነት ከመጣ ልዩነቱን እንዲከፍል ይገደዳል፤
ኀ) ማንኛውም
አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚያነሳበት ጊዜ ዕቃዎቹን መምረጥ አይችልም፡፡
ነ) በጨረታው
ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ (Bd Band) በሚቀጥሉት ሁለት (2) የሥራ ቀናት ተመላሽ ይሆናል።
ድርጅቱ ጨረታውን
በማንኛውም ግዜ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
እና ሰነድ ለሙግዛት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ።
+251-115-17-88-24
+
251-115-17-87-81