Tenders

Reset

    


1. The cer water, irrigation & mines development bureau invite eligible bidder for civil works, supply & installation of pipes & fittings and supply & installation of electro mechanical equipment

Status: Paid Code: AFRO-324726Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Central ethiopia regional state Published: 2026-03-20 (1 day ago) Deadline: 2026-03-28 (6 days left) 25.0% lapsed

2. Ministry of agriculture invite eligible bidder for supply oftwo units of lime crushers, installation, commissioning and testing and construction of works for lime crusher installation facilities.

Status: Paid Code: AFRO-324725Typee: Icb - international competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-03-20 (1 day ago) Deadline: 2026-05-03 (42 days left) 4.5% lapsed

3. The ethiopian agricultural transformation institute (ati) now invites sealed bids from eligible and qualified bidders to submit technical an financial proposals for the procurement of goat for fattening and feed for babili woreda, somali region.

Status: Paid Code: AFRO-324724Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Somali region Published: 2026-03-20 (1 day ago) Deadline: 2026-03-31 (9 days left) 18.2% lapsed

4. በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ኤሌክትሮኒክስ፤ polyethylene terephtalate) plastic cas( ጥሬ ፕላቲክ) ፣ኮስሞቲክስ እና fabric rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324723Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-03-27 (5 days left) 16.7% lapsed

5. በኢ.ብ.ኪ.መ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ ቤት የግዥና/ን/አስ/ ቡድን የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ፣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ግንባታ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የኬጅ መማሪያ ክፍል ግንባታ፣ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ግንባታ፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የስፖርት ቁሳቁስ፣ የስፖርት አልባሳት፣ ፈርኒቸር የፋብሪካ ውጤት፣ መጽሀፍ፣ ድምጽና ምስል እና ሎት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324722Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-04-10 (19 days left) 5.0% lapsed

6. የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈርኒቸር፣ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል አገልግሎት የሚውል የፈተና ወረቀት ማስቀመጫ ካሣ፣ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል አገልግሎት የሚውል በድጋሜ የወጣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ የመኪና ዲኮር፣ በድጋሚ የወጣ የትምህርት መገናኛ አገልግሎት የሚውል ሞንታርቦ፣ ሚክሰር፣ ስፒከር እና ዋየርለስ ማይክራፎን፣ የ2018 ዓ.ም አመታዊ የቢሮ የግቢ ፅዳት አገልግሎት እና የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324721Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-04-04 (13 days left) 7.1% lapsed

7. የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም ሊገዛቸው ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ አንዱ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና አነስተኛ የመኪና ተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324720Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Undefined Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-04-10 (19 days left) 5.0% lapsed

8. ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ቀላል መኪናዎች፣ ያገለገሉ የውሃ ፓምፖች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ያገለገሉ ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረቶች እንዲሁም የሞተር ጀልባ ኢንጂኖችን በሐራጅ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ዘዴ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324719Typee: Ncb - national competitive bidding Region: South ethiopia regional state Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-04-18 (27 days left) 3.6% lapsed

9. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ g+o እና ለሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ “supply and fix cable ladder and cable try፣ "street/compound lighit pole and lighting fixtures ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-324718Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-04-08 (17 days left) 5.6% lapsed

10. በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማኅበረሰብ ፖንድ እና የእጅ ጉድጓድ በደረጃ 8 እና በላይ በwc/gc ዘርፍ ፣ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያየ የቢሮ እቃዎች ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት፣ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324717Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-04-10 (19 days left) 5.0% lapsed

11. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ 3kg carbon dioxide fire extinguisher ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324716Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-04-02 (11 days left) 8.3% lapsed

12. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ ስራ ክፍሎች መጋረጃና ለመሰብሰቢያ : አዳራሽ መጋረጃ፤ የወለል ምንጣፍና የሳውንድ ሲስተም ግዥ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-324715Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2026-03-21 (2 days ago) Deadline: 2026-03-30 (8 days left) 11.1% lapsed
Showing 1 to 12 of 200