አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2018 ዓ.ም
የ1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለማሠራት ይፈልጋል ፡፡
በዚህ መሠረት የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018
|
ተ.ቁ
|
ሎት
|
የዕቃው ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ
/ቢድ ቦንድ/
|
|
1
|
አንድ
|
እንስሳት መድኃኒት
|
5,000
|
ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት አሟልቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የእንስሳት መድኃኒት የጅምላ አከፋፋይና በዘርፉ የታደሰ የሥራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባና የዘመኑን
የሥራ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ አቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት የተ.እ.ታ ተመዝጋቢና
የንግድ መለያ ቁጥር/Tin number ኦሪጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምር በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ወስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን ኦሪጅናልና
ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በመጨረሻ ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት
ድረስ የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ፋይናንስ መምሪያ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- መምሪያው የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊው ከተረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ሌሎች ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ይመለሳል።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃዎች ከቫትውጪና ከቫት ጋር መሆኑንለይቶማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።፡
- የዘገዩ ጨረታና የጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብና ዋጋ ላይ ስምና ፊርማቸውን፣ ቀንና የድርጅቱን ማህተምማሳረፍይኖርባቸዋል።
- አሸናፊው ተጫራች ዕቃውን ሙሉ በሙሉ በውሉ መሠረት ማጠናቀቃቸው ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ክፍያ ይከፈላቸዋል፡፡
- በተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- የጨረታ መክፈቻው በበዓላትና በእረፍት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው ባለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡
- ተጫራቾች የሥራ ፈቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና የዋጋ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዲኖር አይፈቀድም፡፡
- የመወዳደሪያ ዘዴ በአይተም ይሆናል፡፡
- ለጨረታ ከቀረቡ ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ ጽ/ቤቱ እስከ 20 ፐርሰንት መጨመር /ቀንሶ/ መግዛት መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ አቅራቢ /ድርጅት/ እስከ የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ ሳጃ ድረስ ዕቃውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የመወዳደሪያ ቋንቋ በአማርኛ ሲሆን የሚፈልገውን ዝርዝር ዕቃ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- የጨረታውን ሂደት ለማስተጓጎል የሞከረ ተጫራች በጨረታ ሕግ መሠረት ከጨረታው ይወገዳል
ያስያዘው መያዣ ይወረስበታል ለቀጣይም በጨረታ እንዳይሳተፍ ይደረጋል፡፡
አድራሻችን፡- ሳጃ ከአ/አበባ 240 ኪ/ሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ ላይ ሲሆን፤
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁፕር፡-0913897190/0910217692 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ