አዲስ ዘመን ቅዳሜ ግንቦት 9 ቀን 2017 ዓ.ም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በቤንች
ሽኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት
ሎት /የህግ ታራሚዎች ምግብ እህል እና ሎት/2 ምግብ ማብስያ ማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት 1 በሎት
እና ሎት 2 በየሎቱ በተዘረዘሩት መሰረት በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1.ሎት
አንድ ()፡- የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል ጨረታ ይፈልጋል፡፡
2. ሎት
ሁለት (2)፡- ለምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት በዚህ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተቀመጡትን
የመጫረቻ መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው፡፡
1ኛ.ለሎት
አንድ (፡-የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል ጨረታ 20,000.00 C.RO.2ኛ. ለሎት (2) ፡- ለምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት
5,000 C.P.O. ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ሠነዱን ከጨረታ ጋር በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. በዘርፉ
የተመዘገበ ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
3. ግብር
ከፋይ መለያ ቁጥር (tin number) ማቅረብ የሚችል፤
4. የአቅራቢነት
ምዘገባ ወረቀት ማቅረ ብ የሚችል
5. ተጨማሪ
እሴት ታክስ ወይም TOT ተመዝጋቢ የሆነ
6. ከክፍያዉ
2% ተቀናሽ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ
7. ማንኛውም
ተወዳዳሪ ጨረታውን ተወዳድሮ ሲያሽንፍ የግዥውን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10% TOT የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዝ
/ C.RO / የማቅረብ ግዴታ አለበት::
8. ተጫራቾች
የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሊ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሚዛን ማረሚያ ተቋማት በመቅረብ
ከፋይናንስ ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 100/መቶ ብር ብቻ በመግዛት የምትጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በሁለት
ፖስታ በታሸገ በኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
9. ከሎት
አንድ እስከ ሎት ሁለት ላሉት ላይ የሚትሳተፉ ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለሚጫረቱበት ጨረታ ናሙና ይዘዉ (አያይዘዉ) ማቅረብ
አለባቸዉ፡፡
10. ጨረታዉ
በጋዜጣ ከታተመበት ቀን 4/09/2017 ዓ/ም እስከ 5/10/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በቀን
6/10/2017 በሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሚዛን ማረሚያ ተቋም ፋይናንስ
ቢሮ/የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በመጀመሪያው የሥራ ቀን ወይም ሰኞ
የሚከፈት ይሆናል
11. ጨረታዉን
ያሸነፈ ድርጅት ማሸነፉ በተገለፀለት በ5 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ተቋሙ በሚያዘጋጀው ዉል በመግባት ያሸነፈውን ጨረታ እስከ ተቋሙ ድረስ
አምጥቶ የማስረከብ ግደታ አለበት ፡፡
ማሳሰቢያ
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ
ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ጨረታው
ክፍት ሆኖ የሚቆየው ከቀን 4/09/2017 ዓ/ም እስከ 5/0/2017 ዓ/ም ጨረታው የሚከፈተው በቀን 6/10/2017 ዓ/ም፡፡
- ማንኛውም
ተጫራቾች በጨረታው ላይ በሚሳተፉበት ወቅት ከላይ በቀረበው መስፈርት መሰረት የጨረታ ማስያዢያ/ C.RO ማቅረብ አለባችሁ ፡፡
- ተጫራቾች
ጨረታ ላይ በተባለዉ ቀን እና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
ሚዛን ማረሚያ ተቋም