አዲስ ዘመን ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018/19 ዓ.ም
በኢትዮጵያ
ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣
poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ ፕላቲክ) ፣ኮስሞቲክስ ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣አዳዲስ
አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(የቦንባ እቃዎችን) በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ፡-
ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር
(Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et
ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን;-
በዚህም መሠረት
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶች የምታሟሉ ግለሰብም ሆነ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡-
1. ለጨረታ
በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን
ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው ፣የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲሁም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ጨምሮ
በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርባቸዋል። ማነኛውም ተጫራች 100 ብር በመክፈል ከኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ
ላይ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
2. በተራ
ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ቢኖርም መነሻ ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በታች የሆኑ ዕቃዎችን ለመግዛት
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም።
3. የጨረታ
ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ዓይነት እና ብዛት የያዘውን ሰነድ
የኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ አውርደው መመልከት ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ኦክሽን
ኢትዮጵያ ላይ ተመዝግበው የጨረታ ሠነዱን ካገኙ በኋላ ንብረቶቹን በአካል ለመመልከት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን በስራ
ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት መመልከት ይቻላል።
4. ጨረታዉ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚወጣበት ቀን እና የሚያበቃበት የሚያሳይ ሰንጠረዥ፡-
|
ተ.ቁ
|
የጨረታው ዓይነት
|
የጨረታው ዓይነት
|
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመበት ቀን
|
ጨረታው
የሚካሄድበት ቀን
|
ጨረታው የሚጀመርበት ሰዓት
|
ጨረታው
የሚከፈትበት ሰአት
|
ስልክ ቁጥር
|
|
1
|
ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)
|
ሃራጅ
|
06/2018/19
|
11/11/2018/2019
|
4:00
|
8:00
|
022
111 8429/
022
211 8925
|
|
2
|
ኤሌክትሮኒክስ
|
ሃራጅ
|
06/2018/19
|
11/11/2018/2019
|
4:00
|
8:00
|
022
111 8429/ 022 211 8925
|
|
3
|
POLY(ETHYLEN
TEREPHTHALATE) PLASTIC CAS (ጥሬ ፕላስቲክ)
|
ሃራጅ
|
06/2018/19
|
11/11/2018/2019
|
4:00
|
8:00
|
022
111 8429/ 022 211 8925
|
|
4
|
ኮስሞቲክስ
|
ሃራጅ
|
06/2018/19
|
11/11/2018/2019
|
4:00
|
8:00
|
022
111 8429/ 022 211 8925
|
|
5
|
የኮንስትራክሽን
ማቴረያል
|
ሃራጅ
|
06/2018/19
|
11/11/2018/2019
|
4:00
|
8:00
|
022
111 8429/ 022 211 8925
|
|
6
|
አዳዲስ አልባሳት
|
ሃራጅ
|
06/2018/19
|
11/11/2018/2019
|
4:00
|
8:00
|
022
111 8429/ 022 211 8925
|
|
7
|
የኮንስትራክሽን ማቴረያል(የቦን ዕቃዎች
|
ሃራጅ
|
06/2018/19
|
11/11/2018/2019
|
4:00
|
8:00
|
022
111 8429/ 022 211 8925
|
4. በጨረታው
ሽያጭ የእቃዎቹ አስመጪ ቤተሰብ ወይም ባለቤት የሆኑ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም።
5. በሃራጅ
ጨረታ ለምትወዳደሩ ለጨረታው ዋስትና የሚሆን ማለትም፤ ለምድብ 10, ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ብር 77,800.00፣ ለምድብ
02, ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 12,900.00፣ ለምድብ 03, ኤሌክትሮኒክስ ብር 211,200.00፣ ለምድብ 04, ኤሌክትሮኒክስ
ብር 67,500.00 ፣ ለምድብ 05, polyethylene terephthalate) plastic cas(ጥሬ ፕላቲክ) ብር
67,600.00፣ ለምድብ 06, ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 33,300.00 ለምድብ 07, ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር
191,500.00፣ ለምድብ 08, ኮስሞቲክስ ብር 110,200.00፣ ለምድብ 9, ኮስሞቲክስ ብር 114,000.00፣ ለምድብ
10, ኮስሞቲክስ ብር 406,400.00፣ ለምድብ 11, ኮስሞትክስ ብር 116,000.00፣ ለምድብ 12, የኮንስትራክሽን ማቴሪያል
ብር 213,500.00፣ ለምድብ 13, ኮስሞቲክስ ብር 849,300.00፣ ለምድብ 14, ኮስሞትክስ ብር 18,300.00፣ ለምድብ
15, ኮስሞቲክስ ብር 1,800.00፣ ለምድብ 16, ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 203,400.00፣ ለምድብ 17, ኮስሞትክስ ብር
204,500.00፣ ለምድብ 18, አዳዲስ አልባሳት ብር 537,000.00፣ለምድብ 19, ኤሌክትሮኒክስ ብር 1,439,100.00፣
ለምድብ 20, ኮስሞቲክስ ብር 2,850.00፣ለምድብ 21, የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(የቦንባ እቃዎች) ብር 219,400.00 እና
ለምድብ 22, ኤሌክትሮኒክስ ብር 119,100.00 (Customs Commission Adama Branch) ስም ብቻ ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት
ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. በአካል ወደ ኦክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በማስያዝ ወይም በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ
የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
6. በሃራጅ
ጨረታ ለመሸጥ የወጡትን እቃዎች በአዳማ ከተማ በሬቻ አካባቢ መ/ቤቱ በተከራየው የውርስ መጋዘን ቁጥር 1 እና 2 ውስጥ ሚገኙ ሲሆን
ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 6 ስድስተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማየት እና መጫረት ይቻላል
7. በሃራጅ
ጨረታ የእቃዎቹ የመነሻ ዋጋ ያልተወሰነላቸው ስለሆነ የመነሻ ዋጋ በተጫራች የሚሰጥ ይሆናል ።
8. አሸናፊ
ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ተደምሮ የሚታሰብላቸው ሲሆን፤ ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው
ውጤት በተገለፀ በ3 /ሶሰት/ የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
9. አሸናፊ
ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ
ይኖርባቸዋል።
10. ለጨረታ
የቀረቡት እቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ እቃ መጠየቅ አይችሉም።
11. ከላይ
በተ/ቁ 09 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት
(CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
12. ቅ/ጽ/ቤቱ
የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. ለጨረታ
ማስከበሪያ የምታሰሩት CPO ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ መሆን እንዳለበት እና የሌላ ባንክ የማንቀበልመሆኑን እናሳስባለን።
NB:- በጨረታ
ሰነዱ ላይ የተገለፁትን መረጃዎች ያላሟሉ ተጫራች ቢያሸንፍ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ ለመንግስት ገቢ የሚደረግ እና እቃው
በድጋሜ ጨረታ ላይ የሚወጣ መሆኑን እናሳውቃለን ። የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ
መስመር 09-05-11- 55 11/ 011-666 8828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ፡-
አዳማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት የውርስ መጋዘን የስራ ሂደት ስልክ ቁጥሮች 022 111 8429 እና 022 211 8925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት