አዲስ ዘመን ቅዳሜ ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አ/አ/ስ/ስ/አ/ኮ/ቁ 002/2017
የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
በ2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ይፈልጋል፡፡
ተቁ
|
ሎት
|
የግዥው ዝርዝር
|
ጨረታው የወጣበት ጊዜ
|
የግዥው ዓይነት
|
ሲፒኦ ( CPO) በገንዘብ መጠን
|
1
|
01
|
የመጋዘን ኪራይ
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
አገልግሎት
|
10,000
|
2
|
02
|
የእቃ መጫኛ ተሽከርካሪ ኪራይ
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
አገልግሎት
|
10,000
|
3
|
03
|
ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
አገልግሎት
|
10,000
|
4
|
04
|
የቢሮ ማሽነሪ ጥገና
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
አገልግሎት
|
10,000
|
5
|
05
|
የተሽከርካሪ እቃዎች መለዋወጫ
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
ዕቃ
|
30,000
|
6
|
06
|
የህከምና እቃዎች
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
ዕቃ
|
40,000
|
7
|
07
|
የአዳራሽ ወንበር ጥገና
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
አገልግሎት
|
30,000
|
8
|
08
|
የእስፖርት እቃዎች ጂም እቃዎች
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
ዕቃ
|
50,000
|
9
|
09
|
የተለያዩ የቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የህጻናት ማቆያ እቃዎች
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
ዕቃ
|
10,000
|
10
|
10
|
OUT Door LED SCREEN/ LED/
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
ዕቃ
|
50,000
|
11
|
11
|
ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
ዕቃ
|
5,000
|
12
|
12
|
ህትመት
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
ዕቃ
|
10,000
|
13
|
13
|
የጽዳት እቃዎች
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
ዕቃ
|
40,000
|
13 ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፤ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች
የሚከተሉትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል ።
1. አግባብነት ያለው ሕጋዊ በዘርፉ የተሰጠ የታደስ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
2. የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ዋና ንግድ ምዝገባ ፍቃድ እና የአቅራቢዎች ምዝገባ በዌብ ሳይት መመዝገቡን የሚያሳይ ምስክር ወረቀት
ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ ኮሚሽኑ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሁሉም ሎት በተቀመጠው ሲፒኦ (CPO) ገንዘብ መጠን መሰረት ኦርጅናል
ቴክኒካል ፕሮፖዛል ውስጥ ወይም ለብቻው ፖስታ በማድረግ እሳት ና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ADDIS ABABA CITY
ADDIMINISTRATON FIRE & DSASTER RISK MANAGEMENT COMMISSION ZA ስም በማሰራት በባንክ የተረጋገጠ
ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ መግለጫ ዋናና ኮፒ እንዲሁም የቴክኒክ መግለጫ ዋናና ኮፒ በማድረግ በአጠቃላይ
2 /ሁለት/ ኦርጅናል እና 2/ሁለት/ ኮፒዎች፣ ቴክኒካል ፕሮፖዛል ና ፋይናሻሉን ለየብቻ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ
ሳጥን ውስጥ በኮሚሽኑ መንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ሥራ ክፍል ማስገባት አለባቸው፡፡
7. ከ100,000.00 /መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከተጫረቱ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ
ፎቶ ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
8 ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ በእያንዳንዱ
ሎት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር / በመከፈል የጨረታውን ሠነድ በሥራ ሰዓት የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር
ኮሚሽን ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ፡፡
9. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት የሚወዳደሩበትን ቴክኒካልና ፋይናሻሉን ሰነድ ብቻ ለየብቻ በሰም በታሸገ
ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት በተሰጠው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን
ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የሥራ ቀን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች
ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 በዓት ይከፈታል።
10. በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተካተቱትት በተጫራቹ ተሞልተው ሊቀርቡ የሚገባቸው ሰነዶች ምዕራፍ 1 ክፍል
2 የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ፣ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የጨረታ ቅጾች የጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ የዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች የዋጋ
ማቅረቢያ ሰሌዳ የጨረታ ዋስትና/ በአግባቡ ተሞልተው ተፈርመው ማህተም ተደርገው መቅረብ አለባቸው፡፡
11. ጨረታውን ቢያሸንፉ ንብረቶቹን በራሱ ትራንስፖርት ለኮሚሽኑ መስሪያ ቤት ስቶር ማቅረብ የሚችል መሆን
አለበት። ጨረታው የሚወስደው ጊዜ ለ45 ተከታታይ ቀናት ይሆናል፡፡
12. የናሙና እና ካታሎግ ማቅረቢያ ጊዜ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ 10 ቀን ድረስ ብቻ ነው።
ናሙና መቅረብ የማይችሉ ዕቃዎች ግን ካታሎግ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ዋጋ የሚሞላ ተቋሙ በአቀረበው ዋጋ መሙያ ብቻ ይሆናል፡፡ጨረታ
ሰነዱ ሲገዙ ፊርማና ሙሉ አድራሻውን መሙላት ይኖርበታል፡፡
13. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ
- ፋይናሻል ዶክመንትና ቴክኒካል ዶክመንት ተቀላቅሎ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም፡፡
- በሥራ በአፈጻጸማቸው ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ቅጣት የተጣለባቸው አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር
አይችሉም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈራረሙ የመልካም ሥራ አፋጻጸም ዋስትና የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ
106 በባንክ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ -- 011-878-76 86 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ቅ/ጊዮርጊስ ፊት ለፈት በሚገኝ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 1ኛ
ፎቅ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 4 መግኘት ይቻላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን