አዲስ ዘመን ሀሙስ ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም
የሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ ቁጥር፡- 002/2017
- በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ፖሊስ
ኮሚሽን በ2017 ለወታደራዊ ስራ አገልግሎት የሚውሉ፣ የወታደራዊ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- በመሆኑም
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- 1.
ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
- 2.
ለበጀት ዓመቱ የሚያገለግል የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
- 3.
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin no) ያላቸው፤
- 4.
የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑ፤
- 5.
የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
- 6.
ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ
(CPO) ብቻ የባንክ ዋስትና ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
- 7.
ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የስራ ቀናት ውስጥ ብር
300 /ሶስት መቶ ብር/ የኮሚሽኑ B አካውንት ቁጥር 1000514294098 ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፕ በማቅረብ በሚዛን አማን
ከተማ በርጌስ በሚገኘው የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የግዥና ፋይ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ዳይሬከተር 2ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- 8.
ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ እና በትልቅ በአንድ
እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- 9.ተጫራቾች
እያንዳንዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማህተም በመምታት ሙሉ አድራሽ በመፃፍ እና በመፈረም ኦሪጅናል እና ኮፒ የሚል ፅሑፍ በግልጽ ማስፈር
አለባቸው፡፡
-
10.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ6ኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች
ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው
የመንግስት የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻ ዕለት በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ናሙናዎችን የማቅረብ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ጨረታው
ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት የለውም ፡፡
- መስሪያ
ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስድራሻ፡- የደ/ም/ኢ/ህ/ክልላዊ መንግስት
ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ በሚዛን ከተማ በርጌስ ከመስቀለኛ መንግድ ወደ አሮጌ ማረሚያ ተቋም በሚወስደው አቅጣጫ ገባ ብሎ የክልሉ
ጠቅላይ ፍ/ቤት ቢሮ ጎን ይገኛል፡፡
- ለተጨማሪ
ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0471358991 0471354440 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን