Tenders

Reset

    


145. የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-328933Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-21 (8 days left) 33.3% lapsed

146. የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸር የአገር ውስጥ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-328932Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-06-08 (4 days ago) Deadline: 2026-06-21 (8 days left) 38.5% lapsed

147. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-328931Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-06-08 (4 days ago) Deadline: 2026-06-23 (10 days left) 33.3% lapsed

148. Ethiopian airlines group/etg/ invites eligible bidders for the selection of potential service providers for vending machine repair and upgrade

Status: Paid Code: AFRO-328930Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-07-12 (29 days left) 12.1% lapsed

149. ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የመኖ ቀለብ እህል፤ ቅ/ቅመም፤እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማሰታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-328929Typee: Ncb - national competitive bidding Region: South ethiopia regional state Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-24 (11 days left) 26.7% lapsed

150. ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውሉ የምግብ እህል /ጥራጥሬ፣የምግብ ማጣፈጫ /የሸቀጣሸቀጥ ዕቃዎች፣የምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት እና የአጠና ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-328928Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-24 (11 days left) 26.7% lapsed

151. በፍርድ ባለመብት እና በፍርድ ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የሆነ መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-328927Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-27 (14 days left) 22.2% lapsed

152. የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለሁሉም የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን የመኪ ሞተር ዘይት እና ቅባት፣የመኪና ጎማ፣ፋስት ሞቪንግ የመኪና እቃዎች እና የመኪና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-328926Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-24 (11 days left) 26.7% lapsed

153. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች መካከል የተወሰኑትን ቤቶች መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-328925Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-18 (5 days left) 44.4% lapsed

154. በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽመልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ለሰራተኞቹ የደንብ ልብስ የስራ ሴፍቲ አልባሳት እና ጫማዎች በሚፈለገው በጥራትና በብቃት አምርቶ ሰርቶ ለማቅረብ ልምድ ብቃት ችሎታና ፍላጎት ያላቸው አዉዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡

Status: Paid Code: AFRO-328924Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-22 (9 days left) 30.8% lapsed

155. የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጐንደር ከተማ አስተዳደር ለባህልና ቱሪዝ መምሪያ እና ለገቢዎች መምሪያ አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ በቅርስ ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ ዛፎችን ለመቁረጥ እና ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-328923Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-24 (11 days left) 26.7% lapsed

156. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤የመገናኛ መሳሪያዎች፣ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ነዳጅ፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች የቅባት እና የጥራጥሬ እህሎች፤ለውዝ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-328922Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-06-09 (4 days ago) Deadline: 2026-06-16 (3 days left) 57.1% lapsed
Showing 145 to 156 of 200