አዲስ ዘመን አርብ ጥቅምት 14 ቀን 2018ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን ለተለያዩ ሴ/
መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ ማቴሪያሎች ለ208 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ ለመግዛት ይፈልጋል
1. የጽህፈት መሣሪያ ሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ 30,000
2. የጽዳት እቃዎች ሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ 5,000
3. የተዘጋጁ ደንብ ልብስ እና ብትን ጨርቅ ሎት 3 የጨረታ ማስከበሪያ 10,000
4. የደንብ ልብስ ተጠቃሚ የተለያዩ ጫማ ሎት 4የጨረታ ማስከበሪያ 16,
5. ኮምፒውተርና ተዛማጅ ሎት 5 የጨረታ ማስከበሪያ 30,000
6. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ 3,000
7. የተለያዩ መጋረጃ እና ምንጣፍ ሎት 7 የጨረታ ማስከበሪያ 3,000
8. የመኪና መለዋወጫ ሎት 5 የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር ለ2ኛ ጊዜ የወጣ
9. የመኪና ጥገና ሎት6 የጨረታ ማስከበሪያ 6,000ብር ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት
ጊዜ 14/2/2018 ዓ.ም እሰከ 29/2/2018 ዓ.ም ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ16 ኛዉ ቀን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ
4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤፡
1. በጨረታው የሚሣተፍ በዘመኑ የታደሠ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/
የቫት ተመዝጋቢ የተጨማሪ እሴት ታክስ መረጃውን አይይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. በሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ላይ የጨረታ መዝጊያ ስዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ራሣቸውን ከጨረታው
ማግለል አይችሉም፡፡
3. ተጫራቾች የሞሉበትን የጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙበትንም ደረሠኝ ከሆነ ፎቶ ኮፒ አድርገው ማቅረብ አለባቸው፤cpo
ከሆነ ዋናውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. የንግድ ፍቃድና የመሣሠሉት መረጃዎች ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
5. በፖስታው ላይና እንዲሁም በጨረታ ዋጋ መሙያው ላይ የጨረታ ሠነድ ላይ የተጫራቾች ስምና ፊርማና ማህተም
ሊኖረው ይገባል፡፡
6. በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም እንዲሁም ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
7. ተጫራቾች አሽናፊነታቸው በተገለፀላቸው ከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት
ውሰጥ በጽ/ቤታችን በመገኘት የውል ማስከበሪያ10%፣ በማሲያዝ ውል መፈፀም አለባቸው። በተሠጠው የጊዜ ገደብ ውሰጥ ቀርበው ውል
ካልፈፀሙ በግዥ መመሪያው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያውን ውርስ በማድረግ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡
8. ተጫራቾች በጨረታ አፈፃፀም ሂደት ላይ ቅሬታ ካላቸው በግዥ አዋጅ መሠረት አሸናፊነቱ በተገለፀው በተከታታይ
በ5 የስራ ቀናት ውሰጥ ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡
9. ለአሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙትን ብር ከአሸናፊ ተጫራች ጋር ውል እንደተፈፀመ ተመላሽ
ይደረጋል፡፡
10. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ሁሉንም ተጫራቹ መሙላት አለበት፤ ሁሉንም ካልሞሉ ከውድድር ውጪ
ይደረጋል፡፡
11. ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት የህዝብ በዓላት፣ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት
ይከፈታል፡፡
12. የጨረታ ሰነዱን በመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ /ፅ/ቤት ድረስ በመምጣት ብር 100 /አንድ መቶ
ብር/ በማይመለስ መግዛት የሚቻል ሲሆን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛትና መውሰድ ይችላሉ፡፡
13. ሂሳብ የሚከፈለው አሸናፊው ተጫራች በውሉ መሰረት እቃዎቹን አስረክቦ ሲያጠናቅቅ ክፍያውን ይወስዳል
፡፡
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው፡፡
15. አሸናፊ የሚለየው በጥቅል ወይም በተናጠል መ/ቤቱ በሚያዋጣዉ ነው፡፡
16. የተለያዩ የደንብ ልብሶችእና ሌሎች ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸዉ ሣምፕሉን በማየት ዋጋ በመሙላት
ማቅረብ አለባቸው፡፡
17. ከ200,000 ሺህ ብር በላይ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡
18. አሸናፈው ከአሸነፈ በኋላ እቃውን አስገብቶ ገንዘብ ለመቀበል ሲመጣ በስሙ የታተመ ተከታታይ ቁጥር
ያለው ደረሰኝ ማቅረብ አለበት፡፡
19. ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር on 685146/o106 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገ/ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን
የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት